🌲🎁 Solomon Zewdu Shipping & Freight Forwarding Company is proud to announce that we have received our renewed Certificate of Membership from the International Association of Movers (IAM) for 2025! Thank you for your continued support!🌲🎁 🚚✈ #Shipping #FreightForwarding #IAMMembership #SolomonZewdu
🌲🎁ሰለሞን ዘውዱ የመርከብ እና የእቃ አስተላላፊ ድርጅት ከአለም አቀፉ አንቀሳቃሾች ማህበር (አይኤኤም)International Association of Movers (IAM) የታደሰ የአባልነት ሰርተፍኬት መቀበሉን በአክብሮት ይገልፃል። ውድ ደንበኞቻችን ለዘወትር ድጋፍዎ እናመሰግናለን!🚚✈🌲🎁